የደቡብ ሱዳን ተፈናቃዮች

እ.ኤ.አ. በደቡብ ሱዳን የነበረው የርስ በርስ ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተደረገው ጥረት ባረጋገጠው የሰላም ስምምነት፣ በጦርነቱ ሳቢያ ቤትን እና ንብረቱን ጥሎ ለመፈናቀል አደጋ ተጋልጦ የነበረው ሁለት ሚሊዮን የሚገ ...»
|
የጸሎት ድጋፍ ለቅድስት መሬት ማኅበረ ክርስትያን

የምሥራቅ አቢያተ ክርስትያን የሚንከባከበው ቅዱስ ማኅበር ኅየንተ ብፁዕ ካርዲናል ለኦናርዶ ሳንድሪ መላይቱ ቤተ ክርስትያን ቅድስት መሬት ትደገፍ ዘንድ ያቀረቡት ጥሪ ከሁሉም አወንታዊ ምላሽ እያገኘ መሆኑ ተረጋገጠ።
እል ...»
|
የእምነት ሰማዕት ብፁዕ አቡነ ኦስካር ሮሜሮ

እ.ኤ.አ. መጋቢት 24 ቀን 1980 ዓ.ም. መሥዋዕተ ቅዳሴ በማሳረግ ላይ እያሉ የተገደሉት የድኾች የተገለሉት የተናቁት የኤል ሳልቫዶር ሕዝብ አባት የሳን ሳልቫዶር ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኦስካር ሮሜሮ ለመዘከር እ.ኤ.አ. ከ 1993 ዓ.ም. ወዲህ ጳጳሳዊ የ ...»
|
ሰንበት ዘኖላዊ: የአባ ምሥራቅ ጥዩ ስብከት
|
|

|
ዶሚኑስ የሱስ፦ ኢየሱስ ጌታ ነው




እ.ኤ.አ. ስኔ 16 ቀን 2000 ዓ.ም. የካቶሊክ ትምህርተ እምነት የሚንከባከበው ቅዱስ ማኅበር ዶሚኑስ የሱስ በሚል እርስ ሥር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ አቻ የሌለው ብቸኛ ኵላዊ አዳኝ እና በዚህ የክርስቶስ አዳኝነት የቤተ ክርስትያን ሱታፌ ሙላት ያለው መሆኑ የሚያብራራ ውሳኔ፣ ር.ሊ.ጳ. የእግዚአብሒር አገልጋይ ዮሓንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ያጸደቁት በወቅቱ የዚህ የካቶሊክ ሥርወ እምነት የሚንከባከበው ቅዱስ ማኅበር ኅየንተ የነበሩት ብፁዕ ካርዲናል ዮሴፍ ራትዚንገር ከር.ሊ.ጳ. ዮሓንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ቀጥለው የጴጥሮስ ተከታይ በመሆን የተሾሙት የቅዱስ ማኅበሩ ኅየንተ በነበሩበት ወቅት ያቀረቡት የቅድስት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ድንጋጌ አሥረኛ ዓመት ምክንያት እ ...»

|
የክህነት ዓመት ዓወደ ጥናት




እዚህ ሮማ በሚገኘው ጳጳሳዊ የላተራነንሰ መንበረ ጥበብ ዘንድሮ የክህነት ተዓመት ተብሎ በኵላዊት ቤተ ክርስትያን እንዲከበር ቅዱስ አባታችን “የካህን ታማኝነት በክርስቶስ ታማኝነት ሱታፌ” በሚል ርእስ ሥር ተመርቶ እንዲከበር ያስተላለፉት ውሳኔ፣ ቲዮሎግያዊ ገጽታውን የሚዳስስ ዓውደ ጥናት ትላትና መጀመሩ ተገለጠ። የአውደ ጥናት ተጋባእያን ዛሬ ከቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ዓ. በነዲቶስ 16ኛ ጋር መገናኘታቸውም የቅድስት መንበር መገልጫ ያረጋገጣል።
በዚህ ዓውደ ጥናት በጀርመን የራትሶቦና ሰበካ ሊቀ ጳጳሳ ብፁዕ አቡነ ገራርድ ሙይለር በመሳተፍ አስተምህሮ እቅርበዋል። የካህን ማንነት መለያ ወንጌል አብሣሪ የነፍሳት እረኛ የሚለው ቢሆንም ...»

|
ቅዱስ አ.ር.ሊ.ጳ.፣ የንስሐ ተግባር




በላቲን ሥርዓት የተገባው ወደ በዓለ ትንሣኤ የሚያሸጋግረን የዓቢይ ጾም ወቅት ርእሰ በማድረግ የንስሐ ተግባር፣ በጸሎት በምጽዋት እና በጾም አማካኝነት እንደሚፈጸም ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ በማብራራት ፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንድንፈጽም የሚያግዘን ቅዱስ መሣሪያ ነው። ሁላችን በሐጢአት ክብደት እና በሐጢአት ሰበብ በሕይወታችን የምንፈጽመው ግድፈት ሁሉ ለማራቅ የሚያግዝ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ወዳጅነት በአዲስ መንፈስ ሚያስተሳስር መሣሪያ ጾም መሆኑ እና ሌሎችን ቀርበን ለመደገፍ በቃኝ የሚለው እና ስለ ሌላው ይቅርብኝ ለማለት እንድንችል የመልካም ሳምራዊው መንፈስ በውስጥታችን እንዲያብብ ሌላው ባይተዋር እ ...»

|
ብፁዕ አቡነ ሚሊዮረ፣ በዓለም የሴቶች ሁኔታ




እ.ኤ.አ. መጋቢት 8 ቀን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት ኒው ዮርክ በሚገኘው በተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት የሴቶች ሁኔታ በሚል ርእስ ሥር በተካሄደው 54ኛው ክፍለ ጉባኤ፣ ተገኝተው ንግግር ያሰሙት በተባበሩት መንግሥታት የቅድስት መንበር ቋሚ ታዛቢ ብፁዕ አቡነ ቸለስቲኖ ሚሊዮረ፣ ባለፉት 15 ዓመታት በትምህርት በሙያ እና በሕንጸት ረገድ የሴቶች እኩልነት ለማርገጥ የተደረገው ጥረት አቢይ ውጤት ማስገኘቱ ገልጠው፣ ድኽነት ለመንቀል ሕንጸት ማነቃቃት የማያሻማ ዓላማ መሆን እንዳለበት በማስገንዘብ፣ በፖለቲካው እና በማኅበራዊው ጉዳይ የሴቶች ተሳትፎ በበለጠ ሊነቃቃ ያለበት ጉዳይ ነው ብለዋል።
በተለያዩ የዓለማችን ክልሎች ብዙ ሴቶ ...»

|
|


































|